Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 ነው የተለያዩት።…

ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን – ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን አሉ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ…

ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ሊቨርፑልን 4 ለ 0 አሸንፏል። በአሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ የሚመሩት የካራባኦ ዋንጫ አሸናፊዎቹ በሜዳቸውና በደጋፊያቸው ፊት ባደረጉት ጨዋታ ነው ሊቨርፑልን ያሸነፉት። በጨዋታው…

ባለስልጣኑ ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች እንዳይጠቀም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ባልጠበቁ፣ ጥራት እና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ ምርቶችን እንዳይጠቀም አሳስቧል። ባለስልጣኑ ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠ የምግብ ምርት ለሕብረተሰቡ እንዲደርስ ለማስቻል በምግብ ምርቶች…

ግብርና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የሰብል ልማት ንቅናቄ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 የሰብል ምርት ልማት ሀገር አቀፍ ንቅናቄ አስጀምሯል። ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረኩ የክልሎች ግብርና ቢሮ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የግብርና…

በሴፍቲኔት የሚደገፉ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል – የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴፍቲኔት መርሐ ግብር ይደገፉ የነበሩ አርሶ አደሮች ወደ ስንዴ አምራችነት በመግባታቸው ከተረጂነት ተላቅቀዋል አሉ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ፡፡ በክልሉ ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሰብል ልማት ወቅታዊ ቁመና እና…

ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳደሩ ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው…

በፍቼ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በደምቢዶሎ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በአምቦ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…