የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ ቁርጠኝነትና ቅንጅት አቅም ማሳያ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ የቁርጠኝነትና የቅንጅት ታላቅ ምሳሌ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)።
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የጣናነሽ ፪ ከጅቡቲ ዶራሌ ወደብ እስከ ባሕር ዳር የተደረገው ጉዞ እልህ አስጨራሽ ጥረት፣…