Fana: At a Speed of Life!

ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ መንግሥት በቁርጠኛነት ይሰራል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ለማስቻል መንግሥት በቁርጠኛነት ይሰራል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ። "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁ የምስራቅ አፍሪካ ጂኦ ፖለቲካን ቀይሯል – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ ከንቲባ  ከድር ጁሃር፣ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የከተማ አስተዳደሩ…

ሀገርን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር ከሕዝብ ጋር በቅንጅት መስራት ወሳኝ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገርን ወደ ከፍታ ለማሸጋገር ከሕዝብ ጋር በቅንጅት መስራት ወሳኝ ነው ነው አሉ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ በአማራ ክልል ደሴ ከተማ "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።…

በተለያዩ ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበ ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለተለዩ ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበ ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ  "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡…

የሚነሱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሕዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ቀን ከሌት እየሠራ ነው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ በአማራ ክልል ባሕርዳር ከተማ "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል…

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ሁሉን አቀፍ ልማት የዜጎቿ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ሁሉን አቀፍ ልማት የዜጎቿ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፡፡ በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።…

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በዛሬው ዕለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያና አፋር ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው በዘመቻ መልክ እየተሰጠ የሚገኘው፡፡ የአፋር ክልል…

የኢትዮጵያ ባህልና እሴት የተንጸባረቀበት መድረክ በሳዑዲ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪያድ ሲዝን 2025 መርሐ ግብር ላይ ተሳትፋለች፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) እንዳሉት÷የሪያድ ሲዝን 2025 ዓለም አቀፍ ዝግጅት ለኢትዮጵያ በርካታ…

ስሞት አንፊልድ ወስዳችሁ ቅበሩኝ – ስቴቨን ጀራርድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑላውያን እንደ ዓይን ብሌናቸው የሚወዱት ታማኙ ልጃቸው ነው ስቴቨን ጀራርድ፡፡ እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች ስቴቨን ጀራርድ ከምን ጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፡፡ በመርሲሳይድ ጎዳና ሲጫወት ያደገው ጀራርድ ገና…

የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን እሁድ እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሳምንት የፋና 80 አሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተወዳዳሪዎች ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለመግባት የሚያደርጉት ፍልሚያ የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። ውድድሩ የመጀመሪያውን የዳንስና ውዝዋዜ ባለድል ለመለየት 7ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በአሸናፊዎች…