በመዲናዋ ለተካሄዱ ጉባዔዎች የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ አርአያ የሚሆን ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ በምሳሌነት የሚወሰድ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል።
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል 39ኛው…