Fana: At a Speed of Life!

ግብርናውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር …

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የግብርናውን ዘርፍ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ። ከተቋቋመ 15 ዓመት የሆነው ኢንስቲትዩቱ በግብርና ዘርፍ ዕድገት ያበረከተውን አስተዋጽኦ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…

የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ። ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በሚደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ ሴኔጋል እና ግብጽ…

ተጠባቂው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ቼልሲ ከ አርሰናል የሚያደርጉት የለንደን ደርቢ ይጠበቃል። የከተማ ተቀናቃኞቹ አርሰናል እና ቼልሲ በካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 5፡00 ላይ ያደርጋሉ። በአዲስ…

በአሜሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ሚና የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ ለማስተዋወቅ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ እንዲሰማሩ ከኢትዮ አሜሪካ የንግድ ም/ቤት አባላት ብዙ ይጠበቃል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ፡፡ ሰላማዊት ካሳ ከዋሽንግተን ዲሲ እና ከተለያዩ የአሜሪካ…

በአፍሪካ የሙዚቃ መድረክ ላይ እየደመቁ የመጡት ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች…

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በአፍሪካ የሙዚቃ እና የኪነጥበብ መድረኮች ላይ አሻራቸውን ማሳረፋቸውን ቀጥለዋል፡፡ አርቲስቶቹ በተለያዩ የሽልማት መድረኮች ላይ በአኅጉራዊ እውቅና እየተበረከተላቸው ይገኛል። በናይጀሪያ ሌጎስ ከተማ በተካሄደው የሁሉም…

የሰማዩ መርከቦች …

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሆነ፣ የአፍሪካ የፓን አፍሪካኒስቶች መታያ እንዲሁም የመቻል ትዕምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምድራችን አድማስ እየሰነጠቀ የአየር ትራንስፖርቱ መተማመኛ ነው። አንጋፋ የማስታወቂያ ባለሙያ የነበሩት ጋሽ ውብሸት ወርቅለማሁ''…

ለአህጉራዊ ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የውሃ ሀብት …

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የውሃ ሀብት ለአፍሪካ አህጉር ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ። ‘ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት’…

የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) በጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኩኒሚትሱ አያኖ ከተመራ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑካን…

የሀገርን ብልጽግና የሚያረጋግጥ ገዢ ትርክት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ብልጽግና የሚያረጋግጥ የወል ትርክት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ። በኢትዮጵያ የጋራ ብሄራዊ ትርክቶችን ለመቅረጽ ያለመ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት…

የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው የአፍሪካ አቪዬሽን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የተወሰደ ትልቅ ርምጃ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የአፍሪካን አቪዬሽን እድገት አስሮ የያዘውን የመሰረተ ልማት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተወሰደ ትልቅ ርምጃ ነው አሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው። ጠቅላይ…