Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ላይ የገና በዓል የሚከበርባቸው ዕለታት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዋናነት ይጠቀሳል። ታሕሣሥ 16 ቀን በርካታ ሀገራት የገናን በዓል ያከበሩ ሲሆን÷ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ደግሞ ታሕሣሥ 29 ያከብሩታል።…

ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የልደት በዓል…

ምርጫ ቦርድ ዲጂታል የመራጮችና ዕጩዎች ምዝገባ ሥርዓትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዲጂታል የመራጮችና ዕጩዎች ምዝገባ ሥርዓትን አስጀምሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ዲጂታል የመራጮችና ዕጩዎች ምዝገባ ሥርዓቱን ወደ ሥራ ለማስገባት አንድ…

በባሌ ዞን በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ለረጅም ጊዜ በፈረቃ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ተችሏል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። በአገልግሎቱ የባሌ ሮቤ ሪጅን ዳይሬክተር በሃሙድ ሁሴን እንዳሉት÷ ከሁለት ዓመት በላይ በባሌ ዞን…

ያለ ፈቃድ የባንክ ስራ በመስራት ሀገሪቱ ከ41 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረው ግለሰብ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ውጪ የባንክ ስራ በመስራት ኢትዮጵያ ከ41 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ አድርጓል በሚል የተጠረጠረው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡ ተከሳሹ ፉአድ ተማም በ2017 ዓ.ም ስለ ባንክ ስራ የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 1360/2017…

የመንገድ ደህንነትን ለማሻሻልና ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር በቁርጠኝነት ይሰራል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የመንገድ ደህንነትን በማሻሻል በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀልጣፋ የመንገድ ጥገናን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ። ሚኒስቴሩ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ የተለያዩ የክልል መንገድ ተቋማት አዳዲስ…

ምሁር ችግር ፈቺና መፍትሄ አሳሽ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምሁር ችግር ፈቺና መፍትሄ አሳሽ ነው አሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዩኒቨርሲቲው 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ…

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዋና አሠልጣኞችና ለምርጫ ክልል አስተባባሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዋና አሠልጣኞች እና ለምርጫ ክልል አስተባባሪዎች የሥራ ትውውቅ ሥልጠና ሰጥቷል። ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ተግባራትን በመከወን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዳርና ታሕሣሥ ወራት ያከናወኗቸው ቁልፍ ተግባራት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳር እና ታሕሣሥ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል። ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 2ኛ ላይ የሚገኘው…