Fana: At a Speed of Life!

በመተሳሰብ ያለንን ተካፍሎ የመኖር ባሕላችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብርን ባሕል ማድረግ እና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ንግድ ሚኒስትር ጃም ከማል ኻን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨትመንት ዘርፍ ትብብር ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቬይትናም ጉብኝት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተሰሚነት ከፍ ያደረገ ነው – አምባሳደር ደሴ ዳልኬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተሰሚነት የሚያሳድግ አጋርነት የተፈጠረበት መሆኑን በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ቸርነት ዘወትር እናደርግ ዘንድ የሚያስታውሰን ነው -ቄስ ዮናስ ይገዙ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ቸርነት እና ፍቅርን ዘወትር እናደርግ ዘንድ የሚያስታውሰን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ እየሱስ ፕሬዚዳንት ቄስ ዮናስ ይገዙ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ…

በቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት በተለያዩ ዘርፎች ትብብርን ለማጠናከር የሚያግዙ ስምምነቶች ተደርገዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት ወቅት በትምህርት፣ በኢኮኖሚ፣ በንግድና በኢንቨስትመንት ዘርፎች ግንኙነቶችን ለማጠናከር የሚያግዙ ስምምነቶች መደረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በቬይትናም የተደረገውን ይፋዊ…

በባህር ዳር ከተማ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የሚካሄደው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የተጀመረው ፕሮጀክቱ 800 ሜትር ርዝመትና 40 ሜትር ስፋት ያለው አስፋልት መንገድ…

ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 26 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷በዚህም የምንዛሪ ጨረታ ዋጋ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 131 ነጥብ 4961 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…

ወደ ግብር ከፋይ ሰንሰለት ያልገቡ አካላትን ሕጋዊ መስመር ለማስያዝ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ ግብር ከፋይ ሰንሰለት ያልገቡ አካላትን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሀገራዊ እና በገቢ ዘርፍ…

የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ መሻሻል ሚዲያዎች በኃላፊነት እንዲንቀሳቀሱ ያግዛል – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ መሻሻል ሚዲያዎች በኃላፊነት እንዲንቀሳቀሱና ለሀገር ግንባታ የሚኖራቸውን ድርሻ ይበልጥ ከፍ እንዲያደርጉ የሚያግዝ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ። 6ኛው…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ለተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ተገቢውን ሚና ተወጥቷል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኢትዮጵያ ለተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ የአስቻይነት ሚናውን በሚገባ ተወጥቷል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ ገለጹ። ዓለሙ ስሜ (ዶር) እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በተገኙበት…