የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የሥርዓተ-ምግብ ፍኖተ-ካርታ አዘጋጅታ እየተገበረች እንደምትገኝ ተገለጸ Yonas Getnet Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ዘላቂ እና ህዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው 2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ልምዷን አካፍላለች። በጉባኤው ከአረንጓዴ አብዮት ጋር የተጣጣመ ዘላቂ የሥርዓተ-ምግብ ሽግግር ላይ ያተኮረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳናውያን ባለቤትነት የሚመራ የሰላም ሂደት በሀገሪቱ ያለውን ቀውስ ለመፍታት አስፈላጊ መሆኑ ተጠቆመ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በሱዳን ጉዳይ በለንደን እየተካሄደ ባለው ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። በጉባኤው በሰብአዊ ዕርዳታ፣ የተኩስ አቁም ስምምነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍርድ ቤትና ከፖሊስ ተቋማት ጋር ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም ተመዝግቧል – የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትህ ዘርፍ ከፍርድ ቤትና የፖሊስ ተቋማት ጋር የተሻለ ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም መመዝገቡን የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ገለጹ። ሚኒስትሯ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፍትሕ ዘርፉን እንቅስቃሴ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፥ የወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ሲመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቬትናም በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቬትናም በንግድ እና በትምህርት ዘርፎች በትብብር ለመሥራት የሚያስችሏቸውን የመግባቢያ ስምምነቶች ተፈራረሙ፡፡ የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቤተ-መንግሥታቸው ይፋዊ የአቀባበል…
ቢዝነስ በጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት ተገኘ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት እንዳለ በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የሀገር ውስጥ የምርምር አቅም እንዲጠናከር በማድረግ በተለያዩ የሥነ-ምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች መሳተፋቸው ተገለጸ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን ማከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀናትና የተሟላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ በዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አባል በሆነችበት የዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን የ2025 ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው። ጉባዔው እየተካሄደ የሚገነው በቻይና ሆንግ ኮንግ ከተማ ነው፡፡ በዚሁ ጉባዔ ላይም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ የኢንቨስትመንት አጋርነታቸውን በይበልጥ ለማሳደግ መከሩ Yonas Getnet Apr 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ከቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ ጋር በሁለትዮሽ የትብብር ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች ላይ ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም በግብርና እና ሜካናይዜሽን እንዲሁም…