Fana: At a Speed of Life!

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር፤ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አብርሃም ጌታቸው ከመረብ…

በሰሜን ተራሮች የዋልያዎችን ቁጥር ለማሳደግ ያለመ ዕቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አምሥት ዓመታት በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ ዋልያዎችን (አይቤክስ) ቁጥር ወደ 600 ለማሳደግ የሚያስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ሆነ፡፡ በስትራቴጂክ ዕቅዱ ላይ በጎንደር ከተማ በተካሄደ ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ደንና ዱር…

የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ሪሶርስ ማዕከል ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል። የአስተዳደሩ ም/ዋና ዳይሬክተር አስቴር ዳዊት፥ የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነት በማረጋገጥ በኩል…

የኢንተርፕራይዞችን ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተር ፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአነስተኛና መካከለኛ አምራች…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ፓርላማ ህብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራው የፓርላማና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የልዑካን ቡድን በኡዝቤኪስታን ታሽከንት ከተማ እየተካሄደ ባለው በ150ኛው በዓለም አቀፉ ፓርላማ ህብረት (አይፒዩ) እየተሳተፈ ይገኛል። በመድረኩ…

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ሊያስረክብ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ እንደሚያስረክብ አስታውቋል፡፡ ትራክተሮቹን የሚረከቡት አርሶ አደሮች፣ የህብረት ሥራ ማህበራትና ዩኒየኖች ለክልሉ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት…

የግብርና ምርቶችን ለማቀነባበር ወደ ፓርኩ የሚገቡ ባለሃብቶች ቁጥር ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ምርቶችን ለማቀነባበር ወደ ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገቡ ባለሃብቶች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ፡፡ የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃይሉ የተራ፤ የአምራች ባለሃብቶቹ ቁጥር…

የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ለምርትና ምርታማነት እድገት መረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ፈጣን እና ቀጣይነት ላለው የምርትና ምርታማነት ዕድገት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል። የግብርና ሚኒስቴር ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ከክልል ግብርና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ…

ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከተመደበው ውስጥ እስከ አሁን ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ መረከቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ወደ ክልሉ የገባውን የአፈር ማዳበሪያም ከሥር ከሥር ወደ ቀበሌዎች የማሠራጨት ሥራ…

የቱሪዝም ዘርፍ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዘመኑን የዋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል- ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ፓሊሲ ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል። ሰላማዊት ካሳ በዚህ…