የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ወሳኝ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሯ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በጆር ወረዳ የተገነባውን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት…