የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትን ማስቀጠል ችለናል – አቶ አደም ፋራህ Yonas Getnet Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ችግሮች በሚታዩበት ዐውድ በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትን ማስቀጠል ችለናል አሉ በምክልት ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ካምፕ እንጂ ፕሮጀክት ያልነበረው የኮይሻ ግድብ አሁን በ128 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ካምፕ እንጂ ፕሮጀክት ያልነበረው የኮይሻ ግድብ አሁን በ128 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ዓመታት የጎርፍ አደጋ በመከላከል ውጤታማ ስራ ተከናውኗል Yonas Getnet Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ውጤታማ ስራ ተከናውኗል አለ። በኦሞ ጊቤ እና በስምጥ ሸለቆ ተፋሰሶች አካባቢ የሚከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ በጋ መስኖ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ይለማል Yonas Getnet Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ በጋ መስኖ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በ2018 ዓ.ም የበጋ ወቅት የመስኖ ልማት ስራዎች አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ዘርፉ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን ውጤታማነት እያረጋገጠ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መደበኛ ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደቡብ ዕዝ በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 599 ምልምል እና 63 መሰረታዊ ፖሊሶች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል – አቶ አህመድ ሺዴ Yonas Getnet Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ቆይታችን የልማት አጋርነትን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት አግኝተናል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ በዓመታዊ ስብሰባው የኢትዮጵያ ልዑክ የነበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መሰማት ጀመረ Yonas Getnet Oct 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግስት እና የፀረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ብርቱካን ተመስገን እና የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ላይ ምስክር መስማት ጀምሯል። ዓቃቤ ሕግ ተፈጽሟል ባለው የወንጀል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኡጋንዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የ63 ሰዎች ህይወት አለፈ Yonas Getnet Oct 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የጉሉ አውራ ጎዳና ላይ በደረሰው የተሽከርካሪዎች ግጭት የ63 ሰዎች ህይወት አልፏል። የሀገሪቱ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ አደጋው የተከሰተው በተቃራኒ አቅጣጫ ይጓዙ የነበሩ ሁለት አውቶብሶች መኪና ደርበው ለመቅደም ሲሞክሩ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Yonas Getnet Oct 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በፀሎት…