የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልልን አጀንዳ ተረከበ Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቆ አጀንዳዎችን ተረክቧል። ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ ሲያካሄድ የቆየውን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የምክክር አጀንዳ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ማጠቃለያ እና የምክክር አጀንዳ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እና በአጀንዳ ማሰባሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት የተመዘገቡ ስኬቶች ሳያዘናጉን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሱን ሊሆኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በግምገማው የሚቀጥሉትን 3 ወራት ሥራዎቻችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ ጉዞ መግታት የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ የምታደርገውን ሁለንተናዊ የዕድገት ጉዞ መግታት የሚችል ምንም ዓይነት ምድራዊ ኃይል የለም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሠራዊቱ የግዳጅ ቀጠና…
ቴክ በማህበራዊ ሚዲያዎች ሊደርሱ የሚችሉ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል ይቻላል? Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማህበራዊ ሚዲያዎችና በኢንተርኔት የሚፈጸሙ የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች እየበረከቱ ይገኛሉ። መሰል የዲጂታል ማጭበርበሮችን ለመከላከል ልንወስዳቸው የሚገቡ የጥንቃቄ ርምጃዎች ያሉ ሲሆን÷ ከእነዚህ መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል፦ 👉 ያልታወቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ አመራር በመፍጠር ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ Yonas Getnet Apr 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአፍሪካ ብቁ የመከላከያ አመራር በመፍጠር ረገድ ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ። በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ Yonas Getnet Apr 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን-ኢትዮጵያ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን አባላት በኢስላም አባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝተዋል። የቡድኑ አባላት በዚህ ወቅት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታወቀ Yonas Getnet Apr 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ የሕብረቱ ውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሚያግዛትን ስምምነት ፈረመች Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ የሚያስችላትን ስምምነት በአፍሪካ ጉዞና ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከሚሠራው አፍሪካ ትራቭል ኮኔክት ጋር ስምምነት ፈርማለች፡፡ ስምምነቱን የፈረመው በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገፁ ባወጣው መረጃ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አብዲከሪም ሼኽ ሙሴ (ቀልቢ ደጋህ) የኦብነግ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆኑ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲከሪም ሼኽ ሙሴን (ቀልቢ ደጋህ) የግንባሩ ተጠባባቂ ሊቀመንበር አድርጎ ሰየመ፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እያካሄደው ባለው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከኃላፊነታቸው በተነሱት አብዲራህማን ማሃዲ ምትክ የግንባሩ…