Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡
2ኛው የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት…
አሃድ ቢዝነስ ግሩፕ ባለ 2 እና 3 እግር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ለገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሃድ ቢዝነስ ግሩፕ ምቹና ወጪ ቆጣቢ የሆኑ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታውን የሚደግፉ ባለ 2 እና 3 እግር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለገበያ አቅርቧል፡
አሃድ ኤሌክትሪክ በትናንትናው ዕለት በደብረ ብርሃን ከተማ 17ኛ የመሸጫ ቦታውን…
ግብርናን በግብዓትና መካናይዜሽን በማስደገፍ ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ የግብርናውን ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በበቂ ግብዓትና መካናይዜሽን በማስደገፍ እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ።
የግብርና፣ የንግድና ቀጣናዊና ትስስር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን የስንዴ ምርትና…
የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ።
የባንኩ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የሲዳማ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም…
ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ
ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የካሜሩን ቴሌኮሙኒኬሽን (ካምቴል) በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ሁለቱ ተቋማት በካሜሩን ያውንዴ ከተማ…
የቡና ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር የገበያ አድማስን የማስፋት ጥረት …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ኢትዮጵያ ቡና የማትልክባቸው ለነበሩ ሀገራት ቡና በመላክ የገበያ አድማሷን ማስፋት ችላለች አለ።
የባለሰልጣኑ ምክትል ዋና ዳሬክተር እና የግብይት ዘርፍ ኃላፊ ሻፊ ኡመር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የቡና…
ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 37 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 37 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
የሚኒስቴሩ የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጠሪ ተቋማቱ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።…
የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እየሰራሁ ነው – የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሰራሁ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ።
የንግድ ቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በከተማዋ የዘይት አቅርቦት ችግር…
ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል።
በጨረታ ሒደቱ 17 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 3993 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…
የኢንቨስትመንት ፍሰትን ያሳደገው የባለሃብቶች ጥያቄ ምላሽ ማግኘት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በባለሃብቶች ይነሱ ለነበሩ ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ መሰጠቱ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲጨምር አስችሏል አለ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ምላሽ ካገኙት ጥያቄዎች መካከል 14 ኢንዱስትሪ…