Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” ዕውቅና ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በኬኒያ በተካሄደው የ2025 የአየር ዕቃ ጭነት አገልግሎት ልሕቀት ሽልማት መርሐ-ግብር “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” በመባል ዕውቅና ተቀዳጀ። በተጨማሪም “የአፍሪካ…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በሩሲያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማክሲም ራሽቲኒኮቭ ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኮሚሽነር ዘለቀ በዚህ ወቅት፥ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ለመፍጠር…

አሥተዳደሩ ከ111 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሥድስት ወራት ከ111 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ የግማሽ ዓመቱን አፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ያሉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷…

ኢትዮ-ቴሌኮም 61 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 61 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል፡፡ የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ፍሬ-ሕይወት ታምሩ ÷ በኔትወርክ ማስፋፊያ፣ በአገልግሎት ጥራት፣ አዳዲስ አገልግሎቶችን በማስጀመር…

ካይ ሀቨርትዝ ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ጀርመናዊው የአርሰናል አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ በጡንቻ መሸማቀቅ ጉዳት ከውድድር አመቱ  ውጪ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ፡፡ ልምምድ ለማድረግ ከክለቡ ጋር ወደ ዱባይ ያመራው ሀቨርትዝ በልምምድ ላይ ባጋጠመው የጡንቻ መሸማቀቅ  ጉዳት አስከውድድር አመቱ…

ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በ6 ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች የበጀት ዓመቱ የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ገምግመዋል።…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በተዘጋጀው የ2025 የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የጉባኤው ዓላማ አህጉራዊ የማዕድን ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እንደሆነ ተገልጿል።…

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12 ሺህ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ12 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሪክተር አቶ አማኑኤል ብሩ እንዳሉት÷በክልሉ ከ134 ሺህ ቶን በላይ እሸት ቡና…

በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት 35 ቢሊየን ዶላር ሊመደብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እና ሌሎች ተቋማት በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማስፋፋት ቢያንስ 35 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ የሚያስችል ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ይህን አስመልክቶ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና የዓለም…

ኮርፖሬሽኑ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ሥድስት ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ከማምረቻ ሼዶች ኪራይ፣ ከለማ መሬት ሊዝ ኪራይ፣ ከአፓርትመንቶች እና ሕንጻዎች ኪራይ እና በአንድ ማዕከል…