Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የድምፃውያን የተሰጥዖ ውድድር የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል፡፡ ከ2011 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ መድረክ ያጡ ድምፃውያንን መድረክ እንዲያገኙ ያስቻለው ፋና ላምሮት በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን እያሳየ ቀጥሏል። ፋና…

በጽኑ ህመም ውስጥ ከነበረች ልጃቸው ጎን ለ38 ዓመታት ያልተለዩ እናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እናት ከራሷ ደስታ እና ጊዜ በላይ ለልጇ የምትሰጠው እንዳይጎድልባት ዋጋ የምትከፍል ናት፡፡ ‘ጎሽ ለልጇ ስትል በጦር ተወጋች’ እንዲሉ እናት የልጇን ህይወት ከእርሷ አስበልጣ እስከሞት ዋጋ ትከፍላለች። በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እናት ለልጆቿ…

ከሰባት አስርት አመታት በኋላ በዓይነ ሥጋ የተያዩት እህትና ወንድማማቾች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተሰብ አባላት በተለያዩ የህይወት ገጠመኞች መለያየት እንደሚገጥም እሙን ነው፡፡ በፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት መለያየት ወይንም መራራቅ ሊመጣ ይችላል፡፡ ያንጊዜም ናፍቆት እና መብሰልሰሉን የህይወታቸው አንድ…

ዓለማቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ሽልማትን ያሸነችው ኢትዮጵያዊ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፈትያ ዖስማን ዓለማ አቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃና እንክብካቤ ኀብረት የሚያዘጋጀውን የጥብቅ ሥፍራዎች ጠባቂ ጓዶች ሬንጀርስ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች። ዋና ፅሕፈት ቤቱ ስዊዘርላንድ  ግላንድ ከተማ ውስጥ የሆነው ይሕ ዓለም አቀፍ የተፈጥሮ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡ የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥…

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያመሩት የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር በመሆን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ለትምህርት የዕድሜ ገደብ ሲያወጡለት የሚታይ ሲሆን ፥ የዕውቀት ጥምን ለማርካትና…

ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ውሜን ኢን ግሎባል ኸልዝ” በተዘጋጀው የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች የሽልማት መርሐ - ግብር ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖችን ሽልማት አሸነፉ፡፡ በርዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በተዘጋጀው…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁት ሦስት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ሦስት የተለያዩ መንትዮች ይገኙበታል፡፡ ሜላት ደቻሳ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና…

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13 ቀን 2015…

አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡ እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…