በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተጋላጭ አካባቢዎችን በመለየት የወባ በሽታን የመከላከል እየተሰራ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የወባ መከላከል ፕሮግራም ከፍተኛ ባለሞያ ዘሪሁን ደሳለኝ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት፤ የወባ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ተከተቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከግንቦት 6 ጀምሮ እየተካሄደ ባለው የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ እስካሁን 1 ሚሊየን 31 ሺህ 306 ህፃናት መከተባቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል ዳርጌ እንደተናገሩት፤ ክትባቱ…
ለ11 ሚሊየን ህፃናት የኩፍኝ ክትባት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ለ11 ሚሊየን ህፃናት የኩፍኝ ክትባት መሰጠቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ኩፍኝን ጨምሮ በየጊዜው የሚከሰቱ ወረርሽኞችን ለመከላከል የሚያስችል የተቀናጀ የክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል።
በጤና…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ም/ኃላፊ ናፍቆት ብርሃኑ፥ ክትባቱ በጊዜያዊና በቋሚነት በተዘጋጁ ህክምና ጣቢያዎች…
በድሬዳዋ የደንጊ በሽታን ለመከላከል የቅድመ መከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበልግ ዝናብን ተከትሎ የሚከሰተውን የደንጊ በሽታ ለመከላከል የቅድመ መከላከል ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ክትትልና ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ ዳንኤል ተሾመ…
የዘውዲቱ ሆስፒታል እና የኩላሊት እጥበት አገልግሎት …
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
ሆስፒታሉ በኩላሊት እጥበት ክፍሉ በቋሚነት ለ30 ሰዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት እየሰጠ እንደሆነ የክፍሉ ባልደረባ ዶ/ር አማኑኤል…
ፈጠራ እና ሀብትን በማቀናጀት የወባ ስርጭትን ለመግታት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ ፈጠራ እና ፍጥነት እንዲሁም ሀብትን በማቀናጀት የወባ ስርጭትን ለመግታት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ።
ዓለም አቀፍ የወባ ቀን ለ18ኛ ጊዜ "አዳዲስ ፈጠራዎችን እና ሀብትን በማቀናጀት በሁሉ አቀፍ…
የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡
ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…
የደም ማነስ ለገጠመው ፅንስ ደም መስጠት …
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የእናቶችና ፅንስ ህክምና ክፍል የደም ማነስ ያጋጠመው የአራት ወር ፅንስ ደም እንዲሰጠው በማድረግ የጽንሱን ህይወቱ ማትረፍ መቻሉን በሆስፒታሉ የእናቶችና ጽንስ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሰዒድ አራጌ ገልጸዋል።…
የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ጠጠር ሕክምና …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠጠር ሕመም በዋናነት በኩላሊት፣ ኩላሊትና የሽንት ፊኛን በሚያገናኘው የሽንት ቱቦ እና በሽንት ፊኛ ላይ ይከሰታል።
በዐይን (መሬት ላይ) እንደሚታየው ዓይነት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ ሊፈጠር እንደሚችል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ለጠጠር…