በመዲናዋ የካንሰር ቅድመ ምርመራን ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰር ቅድመ ምርመራ እና ሪፈራል አቅምን ማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል።
“ክሊኒተች” የተሰኘው ዲጂታል ማጣሪያ ፕሮጀክት በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያዎች የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙዎች…
ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ፡፡
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው "የሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025" ጉባኤ ጎን ለጎን በጥቁር…
ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመላው ኢትዮጵያ ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል አለ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የኤምፖክስ ቅኝት አስተባባሪ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት፤ በሁሉም ክልሎችና…
ሆስፒታሉ የሕብረተሰቡን የአገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየሰራ ነው።
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፈዬራ ዲንሳ (ዶ/ር) ÷ ተቋሙ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎን ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና…
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ተሰጥቷል አለ።
በማህበረሰቡ ዘንድ እየዳበረ የመጣውን የደም እና የዐይን ብሌን ልገሳ ተግባርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ''የህይወትና…
ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮች ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት እንዲውሉ ማድረግ ያስፈልጋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮችን ወደ ልማት በመቀየር ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት ማዋል ይገባል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ።
አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ‘የላቀ የጤና ምርምርና ልማት ለተሻለ ጤና’ በሚል መሪ…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መጪውን የክረምት ወራት ተከትሎ የሚከሰተውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ ነው።
የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ባለፉት 10 ወራት 1 ሚሊየን 772…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ክረምት የወባ በሽታ ሥርጭት እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመጪዎቹ የክረምት ወራት የወባ በሽታ ሥርጭት እንዳይስፋፋ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል።
የክልል ጤና ቢሮ ምክትል እና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ጴጥሮስ÷ በክልሉ በክረምት ወራት የሚፈጠረውን የወባ ሥርጭት…
የፌስቱላ ተጠቂዎችን ለማገዝ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሊድ ወቅት የሚከሰት የፌስቱላ ተጠቂዎችን ለማገዝ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የገቢ ማሰባሰቢያው በወሊድ ወቅት የሚከሰት ፌስቱላን በተመለከተ አጋርነትን ለማጠናከርና እየተሰሩ ያሉ ወሳኝ ስራዎችን ለማገዝ ይረዳል ነው…
ህዝብ የሚሰበሰብባቸውን ሥፍራዎች ከትንባሆ ጭስ ነጻ የማድረግ ጥረትና ውጤቱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝብ በብዛት የሚሰበሰብባቸውን ሥፍራዎች ከትንባሆ ጭስ ነጻ ለማድረግ በተሰራው ሥራ አበረታች ውጤት መምጣቱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል።
የምግብና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ 1112/11 አጫሽ ያልሆኑ ወገኖች ለትንባሆ…