Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት እና ልማት ወሳኝ ነው አሉ፡፡
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዚዳንቱ የ12ኛው ጥራት ሽልማት አሸናፊ የሆነውን የኢትዮጵያ…
በኦሮሚያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ።
የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ከክልሉ ሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የውይይት…
አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦችን አፅናኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ ተገኝተው በመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች ቤተሰቦችን አፅናንተዋል።
አደጋው በደረሰበት አካባቢ አስክሬን የማፈለለጉ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዚዳንት…
አፈ ጉባዔ ታገሰ ዜጎች በጋሞ ዞን በመሬት ናዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የኩልፎ ወንዝ ሙላት ያስከተለውን ጉዳት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
በጋሞ ዞን በተለያዩ አከባቢዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ…
ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ የሀዘን መግለጫ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ በዜጎቻችን ላይ በደረሰው የህይወት መጥፋትና መፈናቀል የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል።
በዚህ አሰቃቂ አደጋ…
ቦርዱ ምርጫ የሚደረግባቸው አካባቢዎችን የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረግባቸው አካባቢዎችን የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል።
በውይይቱ ወቅት የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ እንዳሉት፤ ቦርዱ በራሱ የደረሰባቸውንና የእርምት ዕርምጃ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሥራ ጉብኝት ዩናይትድ ዓረብ ኤሜሬቶች ገቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ረፋድ ላይ ዩናይትድ ዓረብ ኤሜሬቶች ገብተዋል።
#PMOEthiopia
መገናኛ ብዙሃን ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትብብር መስራት አለባቸው – ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙሃን ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትብብር መስራት አለባቸው አሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት፣…
መገናኛ ብዙሃን የሀገርና የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙሃን የሀገርና የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት፡፡
መገናኛ ብዙሃን በሀገር ብሔራዊ ጥቅም ላይ ያላቸውን ሚና የሚዳስስ…