Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዱባይ ገዥ፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዚዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ‘ፍቼ ጫምባላላ’ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' በዛሬው ዕለት በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡
ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት፣ ለአንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ ያላቸውን እሴቶች አቅፎ የያዘ በዓል ነው፡፡…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ካቢኔው በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የዓቃቢያነ-ሕግ የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ጥናት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
እንዲሁም…
ከ9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ።
ከየካቲት 28 ቀን ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ በዲጅታል እና በማኑዋል አማራጭ እየተከናወነ ይገኛል።
የመራጮች ምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ…
የኢትዮጵያና የኖርዌይ የልብ ሕክምና አጋርነት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የመኖር ተስፋ ሰጥቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የኖርዌይ የልብ ሕክምና አጋርነት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የመኖር ተስፋ ሰጥቷል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
የኢትዮ-ኖርዌይ የልብ ሕክምና የአቅም ግንባታ እና የሕይወት አድን የ10 ዓመታት አጋርነት ጉዞ ላይ ያተኮረ…
የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን ታወጀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን ታውጇል፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንደገለጹት፥ በዞኑ ጋጫ ባባ ወረዳ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሦስት ቀናት ሀዘን ታወጀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች በክልሉ የሦስት ቀናት ሀዘን ታውጇል፡፡
የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል…
ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከነገ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል።
ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት፣ ለአንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ ያላቸውን እሴቶች አቅፎ የያዘ በዓል ነው፡፡
በዓሉ ከ11…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገልጸዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በመሬት ናዳ በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው…