Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ግብጽ ደቡብ አፍሪካን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ግብጽ ደቡብ አፍሪካን 1 ለ 0 አሸንፋለች።
ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ግብጽ መሐመድ ሳላህ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዛ…
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።
ላለፉት ሁለት ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው የምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ በዛሬው ዕለት በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የቀረቡ…
የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
18 ዓመት ያልሞላቸውን ልጆች ወደ አውሮፓ እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜያቸው 18 ዓመት ያልሞላ 5 ልጆችን ለስራ ስምሪት ወደ አውሮፓ ሀገራት እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ ሲቀበል የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…
ባለስልጣኑ ለጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጂሰስ ፕሮፌቲክ ስፕሪት ቸርች (ጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ) ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡
የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚያሰራጯቸው ይዘቶችን አስመልክቶ ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፤ በሀገራችን የሃይማኖት እና…
የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር…
በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው አለ።
የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር መስፍን ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ቢሮው በአራት ዋና…
በሀዋሳ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ።
የመምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ግርማ ማቴዎስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ እና የንግስ በዓሉን…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን ቤቶች ለአቅመ ደካሞች አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን 20 ቤቶች ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስተላልፏል።
ሚኒስቴሩ ቤቶቹን ለአቅመ ደካማ ወገኖች ባስረከበበት ሥነ ሥርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር…
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና በአፍሪካና በዓለም መድረክ የሚኖራትን ተፅዕኖ ከፍ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፡፡
48ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ…