Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰው ህይወትን ለማሻሻል ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ህይወትን ለማሻሻል እና የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዛሬ የገላን…
ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት አባ ገዳዎችና ሃዳ ሲንቄዎች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩን የተሳካ ለማድረግ አባ ገዳዎችና የሃዳ ሲንቄዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ።
ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ከተወጣጡ አባገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ጋር ቀጣይ በክልሉ…
ሐሰተኛ የደረሰኝ ህትመትን ለመከላከል ያለመ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በደረሠኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR-Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ ከታክስ ደረሰኝ ህትመት ጋር በተያያዘ ልዩ መለያ ኮድ ተካቶ…
በብሬል የተዘጋጀው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ይፋ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2016 በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በብሬል ተዘጋጅቶ ለዓይነሥውራን ዜጎች ለአገልግሎት ቀረበ፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በዚህ ወቅት÷ አዋጁ በብሬል እንዲዘጋጅ የተደረገው…
የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል ተጠቅመው በኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።
የኢትዮ-ቼክ ሪፐብሊክ የጋራ ቢዝነስን ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።…
ለካሳንችስ ልማት ተነሺዎች በገላን ጉራ የተገነባዉና ዛሬ አገልግሎት የሚጀምረው የገላን ጉራ የመኖሪያ እና የተቀናጀ የልማት መንደር በውስጡ ምን ይዟል?
በ1 ሺህ 200 መኖሪያ ቤቶች 6500 ነዎሪዎችን የያዘ መኖሪያ መንደር ነው።
1.6 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለዉ የአስፋልት መንገድ አለው።
ከ20 በላይ አውቶቡሶችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ የሚያስችል ተርሚናል አለው።
በ2 ወር ጊዜ…
ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት እና በእንስሳት ልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ጁርካ ጋር…
በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተሰማሩ ባለሃብቶች በተኪ ምርት ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሃብቶች የውጭ ምንዛሬ በማስገኘትና ተኪ ምርት በማምረት ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የባሕርዳር ቅርንጫፍ ዋና…
እስከ አሁን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ ገቢ ለማሰባሰብ በሶማሌ ክልል የነበረውን የአንድ ዓመት ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተላልፏል፡፡
በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ…
የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬስካ የተመራ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢን ጎበኘ፡፡
በተመሳሳይ ልዑኩ አብርኾት ቤተ-መጻሕፍትን እና በሥሩ የሚገኙ እንደ ሮቦቲክስ የመሳሰሉ ስልጠናዎች…