Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል አመራሮች ተናግረዋል፡፡
የሶማሌ ክልል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ደይብ አህመድ÷ የመከላከያ ሠራዊት በተለይ ደግሞ የምስራቅ ዕዝ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ…
5ኛው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ጉባዔ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው “ተደራሸነትና ጥራት፡ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለሁሉም የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በጉባዔው የጤና…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራር ከ2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
አሰራሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም…
የባሕርዳር ስታዲየም ግንባታ የፊፋ ደረጃዎችን በሚያሟላ መልኩ እየተከናወነ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡
ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የባህርዳር ስታዲየም ደረጃውን ጠብቆ እንዲሰራ የክልሉ አመራሮች የወሰዱት ቁርጠኝነት ለሌሎች…
ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…
ሚኒስቴሩ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ የሚያግዙ አበረታች ተግባራትን ማከናወኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ፀጥታ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እንዳሉት÷ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ከሰላምና ፀጥታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ የሚያግዙ ሀገራዊ…
በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት ÷በኢትዮጵያ ያለው የገጠርና ከተማ ምጥጥን አነስተኛ ሲሆን ከ80 በመቶ በላይ…
ኢትዮጵያ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትሰራለች-አምባሳደር ተፈራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና -አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎችን ትሰራለች ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በአደጋው ሕይወታቸው ላጡ ዜጎች የ40 ቀን…
ኢትዮ-ቴሌኮም ለጎፋ ዞን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ከተቋሙና ከህብረተሰቡ የሰበሰበውን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።
የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ፋስሊቲስ ኦፊሴር አቶ አይናለም አልበኔ…