Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ታሪካዊ የምስረታ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ክልሉ በሕዝቦች ነፃ ፍላጎትና ይሁንታ ፍጹም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ ህዝበ ውሳኔ ነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በአርባምንጭ ከተማ…
ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ላይ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ርክክብ ተደርጓል፡፡
በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የታደሱና የተገነቡ 52 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች…
በራስ አቅም በተከናወነ የስዊችጊር ቅየራ ሥራ ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የስዊችጊር ቅየራ ሥራን በራስ አቅም በማከናወን ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉን አስታውቋል፡፡
በዘርፉ በ2016 በጀት ዓመት በ22 ማከፋፈያ ጣቢያዎች የ15 እና የ33 ኪሎ ቮልት ስዊችጊር ቅየራ ሥራ በራስ…
አቶ አረጋ ከበደ በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡
በክልሉ በተጠቀሰው አካባቢ ትናንት በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት…
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ እንደገለጹት÷በገበያ ላይ ጠንካራ የአቅርቦትና ግብይት…
የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ከህዝቡ የሚነሱ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
በቡልጋ ከተማ አስተዳደር በ40 ሚሊየን ብር ወጪ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን ጨምሮ በ31 ከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ እየተከናወነ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2016 በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደገለፁት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከኃይል ሽያጭ፣ ከፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ…
የህብረት ስራ ዩኒየኖቹ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የትራክተር ግዥ ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ ለአራት የህብረት ስራ ዩኒየኖች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ20 ትራክተሮች ግዥ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡
ትራክተሮቹ የተገዙት በህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን አርሶ አደሮች በቆጠቡት ቁጠባ መሆኑ…