Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2016 በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደገለፁት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከኃይል ሽያጭ፣ ከፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ…
የህብረት ስራ ዩኒየኖቹ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የትራክተር ግዥ ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ ለአራት የህብረት ስራ ዩኒየኖች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ20 ትራክተሮች ግዥ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡
ትራክተሮቹ የተገዙት በህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን አርሶ አደሮች በቆጠቡት ቁጠባ መሆኑ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ገለጸ።
የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ የሺጥላ ሙሉጌታ እንደገለጹት÷ ማሻሻያው ለዘርፉ እድገት ማነቆ…
“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ይግዙ" የተሰኘ ልዩ የንግድ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል፡፡
የንግድ ሳምንቱን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም…
ጤና ሚኒስቴር የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት የሚያስችል ብሔራዊ የስፔሻሊቲ ፕሮግራም በመተግበር ፍትሃዊ የህክምና ባለሙያዎች ተደራሽነት ላይ እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጠው ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ስልጠና…
የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የኅዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በትናትናው ዕለት 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት…
በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ዱርሲቱ ቢሊሱማ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳዬ አበበ እንደገለፁት÷ አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ…
በሰሜን ጎንደር በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ቦታ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ስምንት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው፡፡
የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች በደጃች ሜዳ ጤና…
ወጣቶች በሰላም ግንባታ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሰላም ግንባታና በልማት ሥራዎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶችና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ጠየቁ፡፡
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ጋር…