Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው፡፡
ከንቲባ አዳነች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ72 ሀገሮችና 115 አቻ ከተማ…
ከ1 ሺህ በላይ የቡና አምራች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች የላኪነት ፈቃድ በማውጣት የቡና ምርታቸውን በቀጥታ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሀገራዊ የቡና ኤግዚቢሽንና የእውቅና መርኃ-ግብር ''ቡናችን…
ፓርቲዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖች ወደ ምክክር መድረኩ እንዲመጡ እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ45 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
የውይይት መድረኩ ፓርቲዎቹ በሀገራዊ ምክክሩ ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና እና ተሳትፎ ለማጎልበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር…
ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የግብርና እና የተቀናበሩ የግብርና ምርት ውጤቶች ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡…
ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በባህል፣ ታሪክና ሐይማኖት ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል ያለውን የባህል፣ የታሪክና የሐይማኖት ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ፡፡
በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በሞሮኮ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሞሮኮ…
ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛንስ እና ከሰዋሰው መልቲ ሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛይንስ እና ከሰዋሰው ሚዲያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ የራይድ አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው መልቲሚዲያ ጋር የሚሰሩ አርቲስቶችን የቤት ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ተብሏል።
የኦቪድ…
የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ÷ ጉባዔው "አፍሪካ፤ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም" በሚል…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6 ረቂቅ አዋጆችን ለቋሚ ኮሚቴዎች መራ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡
ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ የኤሌክትሮኒክስ ፊርማ እና የኢትዮጵያ የሕንፃ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ…
በሊባኖስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ቀውስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ የሊባኖስ ቀውስን ተከትሎ በዜጋ ተኮር…
የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ጉልህ ሚና ይጫወታል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር እሴት ሰንሰለትን ለማሻሻል የምርምር ስራ ያለው ሚና ወሳኝ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
በማሽላ የዘር ስርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ…