Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሆረ ፊንፊኔ ኢትዮጵያዊ አብሮነትና አንድነት ደምቆ የታየበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የተከበረው ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ኢትዮጵያዊ አብሮነትና አንድነት ደምቆ የታየበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ክብረ በዓሉን…
የአደባባይ በዓላት ለወንድማማችት መጠናከር ያላቸውን አስተዋፅኑ በመገንዘብ ማስተናገዳችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደባባይ ክብረ በዓላት ለህዝቦች ወንድማማችት መጠናከር፣ ለከተማዋ ገፅታ ግንባታ፣ ለቱሪዝም እድገት ያላቸውን አስተዋፅኑ በመገንዘብ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ማስተናገዳችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።…
ፖሊስ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ፖሊስ ባወጣው መግለጫ÷ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ፣ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ እንግዶች እና የውጭ ሀገራት…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ፡፡
የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በድምቀት ተከብሯል፡፡
ይህን ተከትሎም…
ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ሕዝቡ ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ እንዲረባረብ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ።
ርዕሰ መሥተዳድሯን ጨምሮ የኑዌር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተወካዮችና አመራሮች የተሳተፉበት ሕዝባዊ ውይይት በላሬ…
በ715 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ715 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ዛሬ አስመርቋል።
ፕሮጀክቶቹን የመረቁት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እና…
በቆሼ ከተማ ክልል አቀፍ የትምህርት ሴክተር ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልል አቀፍ የትምህርት ሴክተር ጉባዔውን በቆሼ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ላይ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አንተነህ ፍቃዱ እና የፌደራል እንዲሁም…
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 593 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በተከታታይና በክረምት መርሐ-ግብሮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ እና በ2016 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ናቸው ተብሏል፡፡…
‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በአዲስ አበባ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሆረ ፊንፊኔ’ የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት ተከበረ።
በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እና ወጣቶችን ጨምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች የመጡ የሕብረተሰብ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባስተላለፉት መልዕክትም “ለመላው የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ”…