Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በሽልማት አሰጣጥ መርሃ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን እና…
ሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ)የ2017 ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡
በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው…
የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚከበረው የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው፡፡
በዓሉ “ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው የሚገኙ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለጤናው ዘርፍ መልካም ዕድል ይዞ መጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ የገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የጤና ዘርፉን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ።
6ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባኤ ‘ዲጂታላይዜሽን፤ ለማይበገር የአቅርቦት…
ኢሬቻ ለማክበር ለተገኙ እንግዶች አባገዳዎች ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል ለማክበር በቢሾፍቱ እና በአዲስ አበባ ከተማ የተገኙ እንግዶችን አባገዳዎች እንዳመሰገኑ የቱለማ አባ ገዳ እና የአባገዳዎች ህብረት ፀሀፊ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ገለጹ።
አባ ገዳ ጎበና ሆላ ኢሬቻ ሆረ…
817 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 817 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ከተመለሱት መካከል 14ቱ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው ተገልጿል።
ለተመላሽ ዜጎች…
ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ገበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች…
አቶ አወል አርባ የሰመራ ከተማን ምቹና ፅዱ ለማድረግ አመራሩ የድርሻቸውን እንዲወጣ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰመራ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ፅዱ ለማድረግ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ።
የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የሰመራ ከተማ የኮሪደር ልማትን እና የኮደርስ ስልጠና ኢንሼቲቭን…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት የጋራ መክፈቻ ጉባኤ በመካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብ ምክር ቤት እና የብሔረሰቦች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2 የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ የጋራ ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በጉባዔው ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…