Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
402 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 402 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 75 ሴቶችና 12 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 8 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
ዣኦ ፊሊክስ በድጋሚ ወደ ቼልሲ ለመመለስ ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ዣኦ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ቼልሲ በቋሚ ውል ለመመለስ መስማማቱ ተገልጿል፡፡
የ24 ዓመቱ አጥቂ በ6 ዓመት የቋሚ ኮንትራት ውል የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት በስታምፎርድ…
ኢትዮጵያና ጃፓን ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ባሉ የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ሀገራቱ…
ከግጭት አስተሳሰብ በመውጣት ትኩረትን ሰላምና ልማት ግንባታ ላይ ማዋል ይገባል- ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በጋምቤላ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡
የውይይቱ ተሳታፊዎች÷ሰላምን ማስፈን ለመንግስት ብቻ የሚተው ባለመሆኑ ከአመራሮች ጋር በትብብር እንሰራለን ብለዋል፡፡…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የገበያ ዕድሎችን ማሳደግ እንደሚያስችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የእሴት ሰንሰለትንና የገበያ ዕድሎችን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ከኢትዮጵያ ወደ ሕንድ የሚላኩ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ እና የቡና ምርት የወጪ ንግድ…
የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያው ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር መክፈቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ የወሰደው የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያ ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር የከፈተ ወሳኝ ርምጃ መሆኑን የባንክ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ።
ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ተግባራዊ…
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አማካኝነት ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል።
አገልግሎቱን ኢትዮ ቴሌኮም፣ ቪዛ ካርድ እና አቢሲኒያ ባንክ በዛሬው ዕለት በጋራ አስጀምረውታል፡፡
ቪዛ ዳይሬክትና ቴሌብር ሬሚት አፕን…
ሰራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት እና ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ ልማታዊ ተሳትፎው አበረታች ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር )
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና ሰላም ከማረጋገጥ ባለፈ በልማቱ ላይ እያደረገ ያለው ተሳትፎ አበረታች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ክልሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተካላ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
በዚህም የችግኝ መትከያ ቦታ እና የሚተከሉ ችግኞችን ዓይነት ልየታ መጠናቀቁን…
የቡሄ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር (የቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡
በዓሉ በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት፣ ችቦ የሚበራበት እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ-መለኮቱን የገለጠበት እና ድምጸ-መለኮት…