Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጉባኤው ኢትዮጵያ ልምድ ያካፈለችበትና የመፍትሔ አካል ሆና የቀረበችበት ነበር – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችው 2ኛው የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ ልምዷን ያካፈለችበትና ለምግብ ሥርዐት መስተካከል መፍትሔዎችን ያቀረበችበት ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ…
ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው።
ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፥…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን የአየር ንብረት ለውጥን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የፔትሮሊየምና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር ሙሳዲክ ማሱድ ማሊክ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ እና አካባቢ ጥበቃ…
ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ዜጎች እንዲሳተፉ በማድረግ ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ በአንድ ጀንበር ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአንድ…
በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪን ጨምሮ ከተወገዱ ንብረቶች ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል እና ብረታ ብረቶችን በሽያጭ በማስወገድ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደርጓል፡፡
የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተርና የንብረት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ…
የአማራ ክልል ምክር ቤት ከ225 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት ከ225 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ በ6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የአራተኛ ቀን ውሎው ነው የክልሉን ጥቅል በጀት…
በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለሚሳተፉ ዳያስፖራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለሚሳተፉ ዳያስፖራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡
አቶ ኦርዲን በድሪ በአሜሪካ ዳላስ ከተማና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጉት ውይይት…
በክልሉ በአንድ ጀንበር ከ21 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀንበር ከ21 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።
የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አረንጓዴ…
ኮርፖሬሽኑ በማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በባቴ ቀበሌ ቱሉቦ ተራራ ላይ የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል፡፡
የፈዴራል…
110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ገቢ ረሱ ዞን ዱለቻ ወረዳ 110 ሺህ ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ መታደግ የሚያስችል የጎርፍ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡
ሚኒስትሩ በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የጎርፍ መከላከል…