Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ትብብር ለዘላቂ ሰላምና ብልፅግና አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ትብብር ለዘላቂ ሰላምና ብልፅግና አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ የማንሠራራት ዘመን የታሪክ ማዕዘን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እውን መሆኑን የሚያበስሩ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በመከወን ላይ ትገኛለች፡፡
ከእነዚህም መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ በከተሞች የተሰራው የኮሪደር ልማትና በርካታ ሜጋ ብሮጀክቶች ይጠቀሳሉ፡፡…
የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ በቱሪዝም፤ ግብርና፤ ማዕድንና ነዳጅ፤ ውሀና ኢነርጂ፤ ትራንስፖርት እንዲሁም በከተማና መሰረተ ልማት ዘርፍ የተገኙ…
የኃይል አብዮት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ማንሠራራት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገትና የኢንዱስትሪ ሽግግር እንዲሁም ሁለንተናዊ ብልጽግና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡
ኢትዮጵያም በተለያዩ ዘርፎች የጀመረችው የማንሠራራት ጉዞ እውን ሊሆን የሚችለውም አስተማማኝ እና ዘላቂ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለማንሠራራት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት
የማንሠራራት ቀን
ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ!
ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው!
ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ…
ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብልጽግና ትልሞቿን በፅኑ መሠረት እየገነባች ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
የአገልግሎቱ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል
እንኳን ለጳጉሜን 2 የማንሰራራት ቀን አደረሳችሁ፣ አደረሰን!…
ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦች በየፈርጁ እየተደራጁ ነው -የምክክር ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦች በየፈርጁ እየተደራጁ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን።
የኮሚሽኑ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል
ኮሚሽኑ ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦችን በየፈርጁ በማደራጀት ላይ…
በመዲናዋ የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ጳጉሜን 2 የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው አለ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡
ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግማሽ ቀን በሚቆየው አገልግሎት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፣ የከተማ…
በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማምሻውን ዱባይ ገብቷል።
በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራው ልዑክ ዱባይ ሲደርስ…
የማንሰራራት አይቀሬነትን ያወጀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውቁ የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ አንድ ዝነኛ አባባል አላላቸው። ሕዝባቸውን ነፃ ለማውጣት ባደረጉት ንቅናቄ ሕዝቡ ራሱን ካልቻለ፣ ኑሮውን ካላሻሻለ ነፃነቱ ምሉዕ እንደማይሆን አጽንኦት ይሰጣሉ።
«ባዶ ሆድ ነፃነት አይደለም። ድህነት ባለበት…