Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኪን ኢትዮጵያ በራሺያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የባህል እና የጥበብ መድረክ በሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች የሙዚቃ ትዕይንት እና የባህል አልባሳት ትዕይንት…

የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል። ‎"በህብረት ችለናል " በሚል መርህ በተካሄደው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።…

ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር ከሁሉም ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ። የ60 ሀገራት የባህልና ኪነ ጥበባት ዘርፍ ሚኒስትሮች እና ተወካዮች የሚሳተፉበት፤ 11ኛው…

የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል በሚካሄደው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ 30) ላይ የአፍሪካውያን አጀንዳ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን በተሳካ ሁኔታ ጸድቋል፡፡ የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን መጠናቀቅ አስመልክቶ አፍሪካ ህብረት እና…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን የደስታ እና የብልጽግና…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች 2018 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በመልዕክታቸው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ መቻላችን…

አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባኤው በመልዕክታቸው፤ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ተከትሎ በታላቅ ርዕይና የይቻላል መንፈስ በሀገራችን…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች 2018 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው፤ በለውጡ ዓመታት ተግዳሮቶችን በመቋቋም ግብርና፣…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከሲአይኤፍኤፍ የቦርድ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲአይኤፍኤፍ) መስራች እና የቦርድ ሊቀመንበር ሰር ክሪስቶፈር ሆን ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቅቋል። በማጠናቀቂያ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እንዳሉት፤ በጉባኤው የአየር ንብረት ጉዳይ ላይ ከመወያየት…