Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አዲስ አበባ እና ባኩ የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ እና የአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች የባህልና…
የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ግንባታ በኢትዮጵያ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ግልጽ ፍኖተ ካርታ የያዘ ሉዓላዊ የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት እየገነባች ነው አሉ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሜሮን ከፈለው (ዶ/ር)።
“የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሐሳብ…
የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው አሉ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን፡፡
ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ቦርዱ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በመታዘብ ላይ ለተሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡
በመድረኩ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ `ኃይሉ በቅድመ ምርጫ ተግባራት በርካታ ሥራዎች…
ኢትዮጵያ የመረጃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት አከናውናለች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የመረጃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት አከናውናለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ፡፡
''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት…
መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራ ነው- አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የማኅበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል በልዩ ትኩረትና ቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ከመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ጋር…
በብልፅግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ የሰላምና የልማት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በብልፅግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)።
ብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለክልል ምክር ቤት…
ዳታን ለሀገራዊ ዕድገት መጠቀም ይገባል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳታን ለሀገራዊ ዕድገት መጠቀም ይገባል አሉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡
''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሐሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዘርባጃን የአሳን ቀላል የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም የከተሞች ፎረም ተሳትፎ ጎን ለጎን የአዘርባጃን የአሳን ቀላል የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎትን ጉብኝተዋል።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ እኛም…
የስታትስቲክስ ዘርፉ በግብርና ቆጠራ፣ በስነ ሕዝብና ጤና ጥናት ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል – አቶ አብዱልአዚዝ ሸፋ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የስታቲስቲክስ ዘርፍ ልማት የግብርና ቆጠራን፣ የስነ-ሕዝብና ጤና ጥናትን ዘመናዊ ለማድረግ ያስቻለ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡
''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና…