Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ትርጉም ያለው ለውጥ እያስገኘ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ እያስገኘ ነው አሉ።
በአፋር ክልል የተተገበሩ የአርብቶ አደሮች የኑሮ ማሻሻያ…
በኢትዮጵያ የዲጂታል እቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት ወጥነት ያለው የመረጃ አቀራረብ እንዲኖር አስችሏል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የዲጂታል እቅድ፣ ክትትል እና ግምገማ ስርዓት ወጥነት ያለው የመረጃ አቀራርብ እንዲኖር አስችሏል አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡
''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ…
እስራኤል በኢትዮጵያ የምታደርገውን ኢንቨስትመንት አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር አብረሃም ንጉሴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በኢትዮጵያ የምታደርገውን ኢንቨስትመንትና የልማት ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብረሃም ንጉሴ (ዶ/ር)፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በልዩ…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት 667 የፈተና ማዕከላት ተዘጋጁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
በአዘርባጃን ባኩ ከተማ ያደረግነው ጉብኝት ለከተሞቻችን ልማት ትልቅ ልምድ የቀሰምንበት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም አቀፉ የከተሞች ፎረም ጎን ለጎን በአዘርባጃን ባኩ ከተማ ያደረግነው ጉብኝት ለከተሞቻችን ልማት ትልቅ ልምድ የቀሰምንበት ነው አሉ፡፡
በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ…
በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ 120 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኝ ይተከላል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 120 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኝ ይተከላል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን የሻይ ቅጠል ልማት…
ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የዳታ ሉዓላዊነት ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት እና የፖሊሲ ነጻነትን ለማረጋገጥ የዳታ ሉዓላዊነት ቁልፍ እና መሰረታዊ ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት''…
የኢትዮጵያን እምቅ ሃብት የገለጡ እሳቤዎች …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን መልክ በመግለጥ የቱሪዝም ገጽታን በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው፡፡
ኢትዮጵያ በእነዚህ ሦስቱ ታላላቅ…
የዜጎችን ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቀው ምርጫ …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ የልማት አቅጣጫ በሚበየንበት ጠቅላላ ምርጫ ላይ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀገሪቱን ቀጣይ እጣ ፈንታና ሁለንተናዊ የልማት አቅጣጫ የሚበይን…
የኢትዮ ሳዑዲ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስጠበቅ የሁለትዮሽ ግንኙነቱ መጠናከር አለበት – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የጋራ ተጠቃሚነት ለማስጠበቅ የሁለትዮሽ ግንኙነቱ ይበልጥ መጠናከር አለበት አሉ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሳኡዲ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ ኤልኬሬጅ ጋር…