Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም ዘርፎች ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በሁሉም ዘርፎች ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው አሉ፡፡ "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ ከተማ ህዝባዊ…

ባለፉት ሰባት ዓመታት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት እንዲገነባ መሰረት ተጥሏል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ባለፉት ሰባት ዓመታት ጠንካራ ሀገረ መንግስት እንዲገነባ መሰረት ጥሏል አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ “የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች “በሚል…

መንግሥት ህዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በተግባር ይመልሳል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የህዝቡን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ የልማት ተግባራትን በማከናወን የህዝቡን ጥያቄዎች በተግባር ይመልሳል አሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…

ባለፉት ዓመታት ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የሐረሪ ክልል…

ለጥበበኞች እውቅና መስጠት የሚያስችለው የጥበባትና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ፖሊሲ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ የጥበባት እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ለጥበበኞች እውቅና መስጠት ያስችላል አሉ፡፡ የጥበባት እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። ሚኒስትር ዴኤታው…

 ሰላምን በማፅናት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰላምን በማፅናት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)፡፡…

በሀገራዊ ለውጡ በተግባር እውን የሆነው የአፋር ክልል ህዝብ ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰመራ ሎጊያ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የአፋር ክልል ህዝብ የፖለቲካ ተሳትፎ እና ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነቱ በተግባር እውን ሆኗል አሉ። ‘የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች’ በሚል መሪ ሃሳብ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ህዝባዊ…

የተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ጉባኤዎችን በስኬት እንድናጠናቅቅ አስችሎናል - ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ላይ የተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ጉባኤዎችን በስኬት…

የባሕር ዳር ‎የኮሪደር ልማት ከጣና ኃይቅ ዳርቻ ጋር ተሳስሮ መልማቱ ለከተማዋ ውበት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ከጣና ኃይቅ ዳርቻ ጋር ተሳስሮ እንዲለማ መደረጉ የከተማዋ ውበት ይበልጥ እንዲገለጥ አስችሏል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)፣ ‎የግብርና ሚኒስትር…

የሕዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ሐና አርዓያስላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የፍትህ ሚኒስትሯ ሐና አርዓያስላሴ። "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ…