Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቡታጅራ ከተማ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንድትሆን በትኩረት መስራት ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡታጅራ ከተማ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንድትሆን በትኩረት መስራት ይገባል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)።
በከተማዋ ሲከናወኑ የቆዩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ማሻሻያ እና የማህበረሰብ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረማርቆስ ከተማ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ አድርጓል።
በረራ ያደረገው አውሮፕላን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን በመያዝ…
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!!
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የመንግሥት ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት የታየበት ሀገርን በጸና መሠረት ላይ የማቆም ታሪካዊና ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች የተወካዮችን ምልመላ በስኬት በማጠናቀቅ እና ለሀገራዊ ውይይት የሚሆኑ አጀንዳዎችን በስፋት…
ከተማችንን ለማበልጸግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማችንን ይበልጥ ለማበልጸግ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የአዲስ አበባን እድገት እና የለውጥ ጉዞ የሚዘክረው እና አዲስ እንደ አዲስ የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው እለት…
አዲስ አበባ ለትውልድ የምትመች ከተማ ሆናለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የለውጥ ህልሞቻችንን በትጋት በማሳካት ለትውልድ የምትመች ከተማ ሆናለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስላለፉት መልዕክት÷በመዲናችን አዲስ አበባ የተከናወነው እና ዓለምን ያስደመመ ለውጥ…
የኢትዮጵያ ጠንካራ አጋር መሆን የምትፈልገው ሮማኒያ …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሮማኒያ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አማካሪ ዳቺያን ቺዮሎሽ ሮማኒያ በተለያዩ ዘርፎች የኢትዮጵያ ጠንካራ አጋር መሆን ትፈልጋለች አሉ፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሮማኒያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአሁኑ የሀገሪቷ ፕሬዝዳንት ከፍተኛ አማካሪ…
ዲፕሎማሲያዊ ተሰሚነታችን ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ወሳኝ ሀይል እንድትሆን አድርጓታል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲፕሎማሲያዊ ተሰሚነታችን ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ወሳኝ ሀይል እንድትሆን አድርጓታል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
የአገልግሎቱ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
ተቋማዊ ጥንካሬንና የዜጎችን ክብር ያረጋገጠ አዲስ የዲፕሎማሲ…
የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ ውጤት እየተመዘገበ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የነበረውን ፍትሐዊ ያልሆነ የመሰረተ ልማት ስርጭት ለማስተካከል ባለፉት አራት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)።
ሚኒስትሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር…
የሮቤ ከተማ የኮሪደር ልማት …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሮቤ ከተማ አስተዳደር 12 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት በመጀመሪያው ዙር ሥራ ተከናውኗል፡፡
የከተማዋ ከንቲባ ዲኖ አሚን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት ÷ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎችን የምታስተናግደው ሮቤ ከተማ በኮሪደር…
በ1 ሺህ 234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ሺህ 234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ተከናውኗል አለ የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የምክክር ኮሚሽኑን የእስካሁን ተግባራትና ቀጣይ አቅጣጫ የሚገመግም መርሐ ግብር…