Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደት አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። ዋና ስራ አስፈፃሚው የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ…

ከውጭ ሀገራት ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ተልኳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከውጭ ሀገራት ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ገለጸ። የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በላይነህ አጥላው እንደገለጹት÷ ባለፉት አምስት…

ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የ2016 ትምህርት ዘመን የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እንዲወስዱ 26 ሺህ 973 ተፈታኝ…

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ( ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ ይህንን የተናገሩት ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስወገድ የተቋቋመውን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ፣የንግድ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በድሬዳዋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ጀረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ከፍተኛ አመራሮቹ ከችግኝ ተከላ በተጨማሪ…

የምስራቅ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሠራዊት የምስራቅ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል በክሊኒካል ነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ ያስተማራቸውን 800 ተማሪዎች አስመርቋል። በምርቃ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

በበተያዘው መኸር ወደ 600 ሺህ ሄክታር መሬት በቦለቄ ዘር ሸፍነናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበተያዘው መኸር ወደ 600 ሺህ ሄክታር መሬት በቦለቄ ዘር ሸፍነናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የክልሉ መንግስት…

የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የ2016 ትምህርት ዘመን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ። ከሐምሌ 3 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የተሰጠው…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ13 እድገት ማሳየቱ ነው የተገለፀው፡፡ በዚህም ከታክስ በፊት 25 ነጥብ 6 ቢሊየን ትርፍ በማግኘት…