Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…
እንቅስቃሴያችን የእርስ በርስ ትስስርና አንድነትን የሚያፀና ተግባር ነው – በጎ ፈቃደኞች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ መሳተፋቸው የእርስ በእርስ ትስስርና አንድነትን በማፅናት የበጎ ፍቃድ ስራ እንዲያብብ እያገዘ መሆኑን ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ስራ ተሳታፊ ወጣቶች ተናገሩ።
ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የወሰን ተሻጋሪ ወጣት የበጎ ፍቃደኞች…
በክልሉ የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የክልሉ…
በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡
ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል።
መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…
በክልሎችና በድሬዳዋ የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እና በክልሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
በኢትዮጵያ እየተንከባለሉ የመጡ ሀገራዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአዋጅ…
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ አንድ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናብቷል።
የአለታ ወንዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ዳኛ በሁለት ተመሳሳይ ጉዳዮች ተጠርጥረው በተደረገ የማጣራት ስራ ወንጀለኛ…
የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣…
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢና የስራ ክፍሎችን ጎብኝቷል፡፡
አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ተቀብሎ በክብር ማስተናገዱን ገልጿል፡፡…
በሲዳማ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የስፖንጅ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ታቦር ፎም የስፖንጅ ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ÷ በንሳ ዳዬ ቡና ላኪ ድርጅት በይርጋለም ኢንዱስትሪ እያደረገ…
የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደት አበረታች መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ።
ዋና ስራ አስፈፃሚው የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ…