Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ ባደረበት ህመም ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የደራሲው የቅርብ ቤተሰቦች አስታውቀዋል፡፡
ነቢይ መኮንን በህትመት ሚዲያ…
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ እንደ ተቋም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደ ተቋም በ2016 ዓ.ም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የማጠቃለያ ግምገማ በፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ…
አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በክልል ደረጃ የሚከናወነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሸበሌ ወረዳ በሚገኘው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በመገኘት ዛሬ አስጀምረዋል።
በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ ከርዕሰ መስተዳር ሙስጠፌ መሐመድ…
ያሉንን ፀጋ ለይቶ ስራ ዕድል በመፍጠር ከተረጂነት ለመላቀቅ መስራት ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ለዜጎች ክብር! ለዘላቂ ልማት እና ለሀገራዊ ብልፅግና’ በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…
ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው÷ በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ መክረዋል።…
የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮከብ ደረጃ ሥራ ላይ እንደማይውልም ነው ሚኒስቴሩ የገለጸው፡፡
በሚኒስትሮች ም/ቤት የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ…
ፍርድ ቤቱ የሰበር ውሳኔ የድምጽ ቅጂ ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ማህበር አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገዳጅ የሕግ ትርጉም የሰጠባቸውን በድምጽ ቅጂ መልክ የተዘጋጁ የሰበር ውሳኔዎች ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር አበርክቷል፡፡
የድምጽ ቅጂው የተዘጋጀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ ቀደም በመጽሐፍ መልክ…
‹‹ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ተፈጥሮና የበለፀገች ሀገር ይገባዋል!
ለዚህ ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ ዋናው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያና የአረንጓዴ ልማት ማሳኪያ ተጨባጭ ዕርምጃችን ነው።
ዛሬ የወቅቱ የዓለማችን ወሳኝ አጀንዳ በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ዕቅድ ማስተግበሪያ መርሐ ግብር ላይ ታድመናል፡፡
ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆነው የስንዴ…
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
አቶ አረጋ በዚህ ወቅት÷ በክረምት በጎ…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለማስተካከልና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ…