Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የታንዛኒያ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የዘመቻና የስልጠና ሀላፊ ሜጀር ጀኔራል ኢብራሂም ሚካኤልና በአየር ሀይሉ አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ሻባኒ ባራንጋሽ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን ጎበኘ።
በጉብኝቱ÷ የኮሌጁን የመማር ማስተማር ዘዴና…
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ምን ውጤቶችን አስመዘገቡ?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ምክክር የተለያዩ ውጤቶችን አስገኝቶላቸዋል።
ሀገራት የምክክር ሂደት ውስጥ እንዲገቡ ያስፈለገበት ምክንያት የሚለያይ ቢሆንም በብዙ ሀገራት የተደረጉ የምክክር ሂደቶች…
በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በመሳተፍ የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚከናወኑ ተግባራት በመሳተፍ የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
የኦሮሚያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሞጆ ከተማ ተካሂዷል።
በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የአቅመ…
ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳንን የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ሀገራቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር 2023 የተፈራረሙትን የ738 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተከትሎ ነው ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኘው…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል።
ልዑኩ ጅቡቲ የገባው በሀገሪቱ በ47ኛው የነጻነት ቀን ላይ ለመታደብ መሆኑን…
በበጀት ዓመቱ በሁሉም መስኮች አመርቂ ውጤት ተገኝቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2016 በጀት ዓመት በሁሉም የልማት መስኮች አመርቂ የአፈፃፀም ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ።
የክልሉ የመስተዳድር ምክር ቤት የክልሉን የዘንድሮ የዕቅድ አፈፃፀም ባለፉት ሶስት ቀናት ገምግሞ፤ የላቀ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በዘጠኝ ረቂቅ ደንቦች፣ አንድ ፖሊሲ እና ሁለት አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
ምክር ቤቱ የተወያየባቸው ጉዳዮችም÷ የመንገዶች ባለስልጣን ማቋቋሚያ ደንብ፣…
እስከ 470 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ወጪ የጠጠር መንገድና ድልድዮች እንደሚገነቡ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 5 ዓመታት እስከ 470 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ወጪ የጠጠር መንገድና ድልድዮች እንደሚገነቡ የከተማና መሰረተልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
መንገዶቹ የሚገነቡት በገጠር መንገድ ተደራሽነትና ትስስር ፕሮግራም ነው ተብሏል ።
የከተማና መሰረተ…
በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሆቴል ግንባታ በሚል በሀሰተኛ ሰነድ ፌሮ ብረቶችን ከቀረጥ ነጻ ከውጭ አስገብቶ ለግል ጥቅም ያዋለው ግለሰብ በስድስት ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት በኦሮሚያ…
የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በኦስሎ ትሮፒካል ደን ፎረም ላይ አድናቆት ተቸረው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኖርዌይ እየተካሄደ በሚገኘው የኦስሎ ትሮፒካል ደን ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ልዑኩ ኢትዮጵያ የቀጣናው ሀገራት ጭምር የትሩፋቱ ተካፋይ የሆኑበትን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የባለፉት…