Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

75 ሺህ ወገኖችን ለመድረስ ያለመ ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 75 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት መስጠት ተጀመረ። አገልግሎቱ በተለይ ከፍለው መታከም የማይችሉ ወገኖችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን አብዱላሂ ተናግረዋል፡፡…

ጤናማ ያልሆነ የንግድ እንቅስቃሴ በወንጀል እንደሚያስጠይቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ሥርዓቱ ውስጥ ጤናማ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች በአሥተዳደርና በወንጀል የሚያስጠይቁ የሕግ ጥሰቶች መሆናቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ትናንት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል…

አየር መንገዱ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ 5ኛ የበረራ መዳረሻ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የህንድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር በፈረንጆቹ ሐምሌ 30 ቀን 2024 ወደ ህንድ ሃይደራባድ ሶስት በረራዎችን ለመጨመር የጋራ መግባቢያ ሰነድ…

ለጎፋ ዞን 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የዓይትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…

ኢትዮጵያ በተለያዩ ርቀቶች የምትሳተፍበት የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች የሚሳተፉባቸው የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ። በዚሁ መሠረት ቀን 6 ሠዓት ከ5 ላይ በ1 ሺህ 500 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ አትሌት ሳሙኤል ተፈራ፣ ኤርሚያስ ግርማ እና አብዲሳ ፈይሳ ብርቱ…

በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተካሄደ ነው። የባለድርሻ አካላቱ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ሶስቱ የመንግስት አካላት፣ ማህበራትና ተቋማት፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎችና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተመረጡ 60 ተወካዮች…

በአፋር ክልል የክረምት ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 40 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ ተጀምሯል፡፡ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራና ሕክምናው ከ40 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ያለመ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ…

በእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ተጎዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ አደጋው የተከሰተው በመኪና ዕቃ መለዋወጫ ሱቅ ውስጥ መሆኑን እና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ በቅርቡ የተሾሙት 24ቱ አዲስ አምባሳደሮች ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፊት ቀርበው ፥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ እና…

የአፍሪካን የቡና ልማት ጥራትና ግብይት ለማሳደግ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የቡና ልማት ጥራትና ግብይት ለማሳደግ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የካምፓላ ዲክላሬሽን በአፍሪካ ሕብረት መጽደቁን አስመልክቶ ዛሬ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። የድርጅቱ ሊቀመንበር…