Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ ፖሊሲ፣ ምዘናና ክፍያ ተማሪ እንደሚቀበል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ እራስ ገዝ እንደሚሆን እና በራሱ ፖሊሲ፣ መስፈርት፣ የምዘናና የክፍያ ሥርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ…
የአማራ ክልል የ2017 በጀት ከ150 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ከ150 ቢሊየን 666 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸድቋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ውሎው የክልሉን መንግሥት የ2017 በጀት ተወያይቶ…
ግብረ-ኃይሉ ወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ ሀገራዊ አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል።
በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በኢትዮጵያ እየተሻሻለ የመጣውን…
ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን መንግሥት ለአፍሪካ መግቢያ ከሆነችው ኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የሀገሪቱ የመከላከያና አቪዬሽን ሚኒስትር አረጋገጡ፡፡
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከሀገሪቱ መከላከያ እና አቪዬሽን…
የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን እና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡
በቤተ-ክርስቲያኗ የስብክተ ወንጌልና…
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 121 በርሜል ቤንዚን ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ሲጓጓዝ የነበረ 121 በርሜል ቤንዚን መያዙን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ቤንዚኑ የተያዘው ለፌዴራል ፖሊስ የተሰጠውን ጥቆማ ተከትሎ በተደረገ ክትትል በአዲስ አበባ ዙሪያ ቡራዩ ኬላ ፀረ-ኮንትሮባንድ…
ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየተወጣ የሚገኝ ጠንካራ ዕዝ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በየትኛውም ጊዜና ቦታ የሚሠጠውን ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየተወጣ የሚገኝ ጠንካራ ዕዝ ነው ብለዋል።
ጄኔራል አበባው ታደሠ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር…
በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገው የብድር ስምምነት ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሄደ…
የጋምቤላ ክልል የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች አጀንዳቸውን አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የጋምቤላ ክልል የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች አጀንዳቸውን ለተወካዮቻቸው አስረክበዋል፡፡
በክልሉ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሕብረተሰብ ክፍሎች ወኪሎች ውይይት ተጠናቅቋል፡፡
በውይይቱም ከ14 ወረዳዎች የተውጣጡ…
ምክር ቤቱ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ እየመከረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለመጀመሪያው ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ እድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈፀሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የቀረበን ረቂቅ አዋጅ…