Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ።
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር…
በባሕር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎት ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በከፍተኛ መስመር ላይ ባጋጠመ ጉዳት በተወሰኑ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ዳግም ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡
ከትናንት በስቲያ ምሽት 1፡00 ጀምሮ ከባሕር ዳር ቁ.2 የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ…
የጣሊያን መንግስት ለኢትዮጵያ የ25 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግስት በኢትዮጵያ የአካባቢ ልማትና አረንጓዴ ኢኮኖሚ መርሐ ግብርን ለማሳካት የ25 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የድጋፍ ስምምነቱን የተፈራረሙት በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጉስቲኖ ፓሌስ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ…
በአማራ ክልል ከ334 ሺህ ለሚበልጡ መዝገቦች ውሳኔ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ከ334 ሺህ ለሚበልጡ መዝገቦች እልባት መሰጠቱን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አብዬ ካሳሁን የ2016 በጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ለምክር…
በሀገራዊ ምክክሩ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የኢትይጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)÷ ኮሚሽኑ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ…
በመቐለ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉና ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
ጉብኝቱ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቁና…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የውሳኔው ሙሉ ሐሳብ ቀጥሎ ቀርቧል፡-…
የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማንኛውም ወርቅ አቅራቢ ክፍያ የሚፈጸመው የዕለቱን ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ባንኩ አስታወቀ፡፡
ባንኩ የወርቅ መግዣ ዋጋን በሚመለከት ባወጣው መረጃ እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ…
ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ሊቀመንበር ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።
ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው…
ኢትዮጵያ ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር በጋራ በምትሰራበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዩ ጂንግ ጋር በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አደረጉ፡፡
ከውይይታቸው በኋላም የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው እና የቻይና አቶሚክ…