Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት የታንዛንያ ሪፐብሊክ በዛንዚባር እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የአፍሪካ ንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በስብሰባው ላይ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)እየታደሙ ነው፡፡…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተካሄደው ድጋሚ ምርጫ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶችን ይፋ እያደረጉ ነው።
በክልሉ ምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ 6ኛው ሀገራዊ የድጋሚ ምርጫ ላይ ዜጎች በትናንትናው ዕለት…
በደርባን የኢትዮጵያያ ዳያስፖራ አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባንና አካባቢው የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስፈጸሚያ የሚውል 410 ሺህ የደቡብ አፍሪካ ራንድ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የዳያስፖራ አባላቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በይፋ…
በሐረሪ ክልል በመሰረተ ልማት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በመሰረተ ልማት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
በርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ የተመራ የክልሉ ካቢኔ አባላት በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ…
በጅግጅጋ ምርጫ ክልል 2 ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ምርጫ ክልል ሁለት ዛሬ ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ መጠናቀቁን የምርጫው አስተባባሪ አስታወቁ።
የምርጫው አስተባባሪ አቶ ሃይለየሱስ ወርቁ እንደገለጹት፥ በከተማው በተቋቋሙ 123 ምርጫ ጣቢያዎች ህዝቡ ያለምንም ችግር…
116 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ116 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በመንግሥት በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታንዛኒያ የኢሚግሬሽን ኮሚሽን ጋር በመተባበር የእስር ገዜያቸውን ያጠናቀቁ 116…
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን ችግር ፈቺ ሥራዎች እንዲያጠናክር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸው ችግር ፈቺ ሥራዎች አስደሳች መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ጠየቁ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በኢትዮጵያ ፖሊስ…
በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተከናወኑ እንደሚገኙ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋ።
ቢሮው የ100 ቀናት እቅዱን ለማሳካት ያደረገውን የመስክ ድጋፍ፣ ክትትልና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ…
ኮሚሽኑ የክረምት የትራፊክ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን 6 ሺህ 500 በጎ ፈቃደኞች የሚሰማሩበት የክረምት የትራፊክ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዛሬ አስጀምሯል።
አዲስ አበባ ከተማን የበጎ ፈቃደኞች ከተማ ለማድረግ በሚደረገው እንቅስቃሴ…
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ልኬት በዓለም አቀፍ መስፈርት መሰረት መከናወኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ልኬት አሁን ያለበት ሁኔታ በዓለም አቀፍ መስፈርት መሰረት መከናወኑን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም ገለጹ፡፡
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር ከቀናት በፊት ሲካሄድ ጠቅላይ…