Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ።
አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በክልሉ ተጨባጭ ለውጦች እያመጣ ነው-አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መተግበር ከተጀመረ ወዲህ ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡
በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በዑራ ወረዳ አምባ 5…
የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል መርሐ ግብሮችን ነድፍያለሁ – ኮርፖሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል መርሐ ግብሮችን መንደፉን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
መርሐ ግብሮቹን ተግባራዊ ለማድረግ የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ…
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡
ኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ አድርጓል፡፡…
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የመፍትሔዎች ማሰቢያ መንገድ ሆኗል- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የመፍትሄዎች መሳሪያ ብቻ ሳይሆን የመፍትሔዎች ማሰቢያ መንገድም ሆኗል ሲሉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት…
ኮሚሽኑ ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተደረገው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተደረገው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ሲካሄድ የነበረው…
የሆስፒታሉ ማስፋፊያ የክልሉን የሜዲካል ቱሪዝም የሚያጎለብት ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት የክልሉን የሜዲካል ቱሪዝም ይበልጥ የሚያጎለብት ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
አቶ ኦርዲን በድሪ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሐረር ፌደራል…
ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛ ዙር ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር…
ጨፌ ኦሮሚያ መጀበኛ ጉባዔውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሁለት ቀናት የሚቆየው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ በአዳማ ከተማ መካሄድ ይጀምራል።
ይህንን አስመልክቶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን በሰጡት መግለጫ÷በጉባዔው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት…
የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችንን ለማሻሻል በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችን ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስራዎች ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፥ የ2016 በጀት…