Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ የፍጻሜ ውድድር ሰኔ 9 ቀን ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲንያ ባንክ ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀው “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ፍጻሜውን እንደሚያገኝ ባንኩ አስታውቋል፡፡
“አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ መቆየቱ…
የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተረገ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ÷ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚያቀርቡት መሰረተ ልማት የአገልግሎት ወጪን ሸፍኖ ተመጣጣኝ ትርፍ…
በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ አስጀምረዋል።
በመርሐ ግብሩ ከአቶ አረጋ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር…
የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በጋዛና ዩክሬን ጉዳዮች ለመምከር ተሰበሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በሀማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ለመወያየት በጣልያን መሰብሰባቸው ተሰምቷል፡፡
ስብሰባው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፥ የሠባቱ የበለጸጉ ሀገራት መሪዎች ስለ ሩሲያ - ዩክሬን እና…
በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ።
የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም፣ የኮርፖሬት ሀብት…
1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ዛሬ በተካሄዱ ሦስት ዙር በረራዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር…
በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ላለመግባባት መንስዔ ናቸው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ ሐሰተኛና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አለመግባባት እንዲፈጠር ምክንያት እየሆኑ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡
የክልሉ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ…
2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት አራት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱን የፈረሙት ተቋማትም÷ ጤና ሚኒስቴር፣ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን- አፍሪካ ፐብሊክ…
ግለሰብን ደብድበው ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የሆቴል ደንበኛን ረብሸሃል’ በሚል ሰበብ ግለሰብን በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጅማ…
የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለማሰራጨት የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር ማዳበሪያ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም የትራንስፖርት ኦፕሬተሮች በከፍተኛ ቁርጠኝነት እንዲሰሩ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት…