Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው በተባለ ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
በተጨማሪም በ14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡
አደጋው የተከሰተው በሁለት መኪኖች ግጭት መሆኑም ነው የተመላከተው፡፡
964 ኩንታል ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ስም ሀሰተኛ የወጪ ደረሰኝ በመጠቀም 964 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ አምስት ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት…
ከፋና ጋር መስራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው – ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን በዘመኑ ቴክኖሎጅ ካዘመነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመሥራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ገለጹ፡፡
የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በፋና…
የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ተናገሩ።
የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦንላይን እና በወረቀት…
ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የሽብር ተግባር የተጠረጠሩ እነ መርጋ ሙሉነህ በንቲን (ጃል ሎላ) ጨምሮ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ።
ክሱ የቀረበው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ኢንቨስት እንዲያደርጉ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ገለፁ።
አምባሳደር…
የግብርና ምርት አቅራቢ አርሶ አደሮችን ከሸማቾች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ማሳደግ የሚያስችሉ ሁለት መተግበሪያዎችን ይፋ አድርጓል።
መተግበሪያዎቹ ዲጂታል ማርኬት ሊንኬጁ እና አውቶሜሽን ኢንፑት ቮቸር (ኢ_ቮቸር 2.0) የተሰኙ ናቸው።
ዲጂታል…
የባሕር ዳር ከተማ የሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች በምዕራብ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በአምቦ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው…
በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር ጀሎ በሊና ቀበሌ ቢርካ አካባቢ ሌሊት 6፡30 ገደማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
ከሟቾች በተጨማሪም በ10 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የድሬዳዋ አሥተዳደር ፖሊስ መረጃ አመላክቷል፡፡
አደጋው…