Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተፈጥሮ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ሣይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች መሰጠት ጀምሯል፡፡
ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በወረቀት እና በበይ መረብ ሲሆን÷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡
የማኅበራዊ…
አምባሳደር ታዬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
በተለይም ሁለቱ ወገኖች በሱዳን የሰላም…
1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 198 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ 1ሺህ 041 ወንዶች፣ 134 ሴቶች እና 23 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 31 እድሜያቸው ከ11 ዓመት በታች የሆኑ…
ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዊስ ናኒ እና ንዋንኩ ካኑ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከውይይቱ በኋላም ሉዊስ ናኒ ከሀገሩ ፖርቹጋል ማሊያ ላይ ፊርማውን አኑሮ ለፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በስጦታ አበርክቷል።
በሌላ…
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካሂል ቦግዳኖቭን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በተደረገው ርብርብ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጠው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመግታት በተደረገው ዓለም አቀፍ ርብርብ ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው፡፡
አየር መንገዱ በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የመጀመሪያው ድህረ ኮቪድ ኮንፈረንስ ላይ ነው የዕውቅና…
በሞጆ ከተማ በ75 ሚሊየን ብር ለሚገነባው 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 'የአሽከርካሪዎች ድምጽ በጎ አድራጎት' የተሰኘ ማህበር በ75 ሚሊየን ብር በሞጆ ከተማ ለሚያስገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ት/ቤቱ…
ባለስልጣኑ ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ ወሰድኩ አለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ከደረጃ በታች የፌስታል ምርት ሲያመርቱ ከተገኙ ድርጅቶች መካከልም÷ ኤል.ኤች ማኑፋክቸሪንግ…
የቻይና-አፍሪካ-ዩኒዶ የልኅቀት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው የቻይና፣ አፍሪካ እና የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የልኅቀት ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ…
ጠንካራ የፓርቲ መዋቅር ለመፍጠር የኮሚሽኑ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የፓርቲ መዋቅር ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋናው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም ይህን ያሉት የፓርቲው የሥራ አፈጻጸም…