Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በ8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አደረጉ፡፡ በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50…

ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከታክስ ዕዳ 41 ቢሊየን 662 ሚሊየን 896 ሺህ 213 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 49 ቢሊየን 664 ሚሊየን 299 ሺህ 370 ብር መሰብሰቡን…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓመት 14 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቀ። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት…

2ኛው ዙር የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር በስምንት ክልሎች ተግባራዊ የሚደረገውን ሁለተኛ ዙር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ 424 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት እንደተያዘለት በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ…

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከምዝበራ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ከሙስና እና ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌደራል የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ ። በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ…

በሐረር ከተማ የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ተግባራት የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆናቸውን የከተማዋ ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ዋና ሥራ አስኪያጁ ኤልያስ ዮኒስ÷ ከተማዋን የማስዋብ ስራ የተጀመረው በ2015 ዓ.ም የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን…

ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን በመከላከል በተመድ እውቅና አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል በሰራችው ውጤታማ ሥራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሥነ ሕዝብ ድርጅት እውቅና አገኘች። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በኒውዮርክ…

ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ መጣላ ሂምቤቾ ቀበሌ "የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

116 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 116 አዳዲስ የገጠር ከተሞች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ በሀገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት…