Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክረምት በጎ ፈቃደኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰቡን እያገለገሉ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመደቡ ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃደኞች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሰማርተው ማሕበረሰቡን እያገለገሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በዚህም ወጣቶቹ በወላይታ ሶዶ፣ ዲላና አርባምንጭ ከተሞች በመሰማራት ማሕበረሰቡን እያገለገሉ መሆኑን…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
አጠቃላይ አቅርቦቱም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃርም የ28 በመቶ ጭማሪ…
የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበርና ከአሊያንስ ፎር ኮፊ ኤክሰለንስ ጋር በመተባባር ውድድሩን እንዳዘጋጀው ተገልጿል፡፡
በውድድሩ እያንዳንዳቸው…
በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ሩሲያ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ሩሲያ ገብቷል፡፡
ልዑኩ ለብሪክስ አባል ሀገራት በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በተዘጋጀው ፓርላሜንታዊ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ሩሲያ የገባው፡፡
ጉባዔው ሐምሌ 4 እና 5 ቀን…
የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የወንጀል ድርጊቱ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷የኮሪደር ልማት ሥራ የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ሥራ እየተገመገመ የሚከናወን…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የብሪክስ ዓለም አቀፍ ትስስር ቴሌቪዥን ጣቢያ አባል ሆኖ እንዲሰራ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ አባል ሆኖ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምት ዛሬ ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የቲቪ ብሪክስ…
የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።
ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊየ ሲደርስ የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የመቻል ስፖርት ክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና…
አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ችክን የእንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ተመልክተዋል፡፡
ኢትዮ-ችክን በክልሉ በዓመት 7ነጥብ 7 ሚሊየን…
ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ሉዎ ቻውሁይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው አቶ መላኩ…