Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሲዳማ ክልል ከ23 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2017 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 23 ቢሊየን 487 ሚሊየን 368 ሺሀሰ 808.51 ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡
የክልሉ የበጀቱ ምንጭ ከክልሉ የውስጥ ገቢ፣ ከፌዴራል መንግስት ከሚሰጥ ድጎማ እና ከሌሎች…
አቶ አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 22 እስከ 26 ቀን 2024 ድረስ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 4ኛው የፋይናንስ ለልማት…
በክልሉ 60 ሺህ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 60 ሺህ የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡
ርዕሰ መስተዳደሩ በክልሉ 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት አመት እቅድን አቅርበው ውይይት…
ጄኔራል አበባው ታደሰ የሠራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ በሁለንተናዊ መልኩ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡
ጄኔራል አበባው በምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍል ተሰማርቶ ሀገራዊ ግዳጁን እየፈፀመ ለሚገኘው…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ17 ቀናት ቆይታ በኋላ ኤሌክትሪክ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 17 ቀናት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ተቋርጦ የቆየው ኤሌክትሪክ ዳግም መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡
በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች የኦፕሬሽን…
ኢትዮጵያ የብሪክስን ዓላማ ለማስረጽ በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዮች የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በመድረኩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…
በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ የወባ በሽታ መከላከል ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡
የክልሉ የወባ ስርጭት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ29 በመቶ መጨመሩና በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ 53 ሺህ ሰዎች…
በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡
ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ…
ሰላም ሚኒስቴርና ስተርሊንግ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ሚኒስቴር እና በአሜሪካ የሚገኘው ስተርሊንግ ፋውንዴሽን ተጨማሪ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ሰፋፊ ሥራዎችን ለማከናወን የጋራ መግባባት ላይ ደረሱ፡፡
ሚኒስቴሩ ከስተርሊነግ ፋውንዴሽን ጋር በሰላም ግንባታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል…
አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ ግንኙነት ዙሪያ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በሩሲያ ሴይንት ፒተርስበርግ ከተማ ለብሪክስ አባል ሀገራት…